የህግ ማሳሰቢያዎች ገጽ ለንግድ ዝርዝሮች ውሂብ

የሚከተሉት Google እንዲያቀርባቸው በህግ እና/ወይም በውል ግዴታ የተጣለበት የተለያዩ የህግ ማሳሰቢያዎች ናቸው («የህግ ማሳሰቢያዎች»)። የህግ ማሳሰቢያዎቹ በዋቢነት በየGoogle አገልግሎት ውል ላይ ተካተዋል። የንግድ ዝርዝሮች ውሂብን ጨምሮ የGoogleን ምርት ወይም አገልግሎት በመጠቀም፣ የሞባይል መተግበሪያ ባህሪያትን ለምሳሌ የደዋይ መታወቂያ በGoogle («ምርቱ»)ን በማካተት ነገር ግን በዚህ ሳይወሰን፣ እነዚህን የህግ ማሳሰቢያዎች ለማክበር እየተስማሙ ነው። በሌላ መልኩ ካልተገለጸ በስተቀር በእነዚህ የህግ ማሳሰቢያዎች ውስጥ በአቢይ ሆሄያት የተጻፉ ቃላት በየGoogle አገልግሎት ውል ላይ የተሰጣቸው ትርጓሜዎች ይኖራቸዋል።

  1. የንግድ ዝርዝር ውሂብ።

    1. በፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ኔዘርላንድስ፣ ቤልጂየም፣ ዴንማርክ፣ እስራኤል፣ ሉክዘምበርግ፣ ሞናኮ እና ሞሮኮ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች።

      ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ኔዘርላንድስ፣ ቤልጂየም፣ ዴንማንርክ፣ እስራኤል ሉክዘምበርግ፣ ሞናኮ እና ሞሮኮ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በካፒቶል ኤስ.ኤ. (Infobel በመባል የሚነግድ) የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮች እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል (የ«Infobel ይዘት»)። በInfobel ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የካፒቶል ኤስ.ኤ. ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው። የInfobel ይዘቱ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችለው በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች እና በሚመለከታቸው የካፒቶል ኤስ.ኤ. የአገልግሎት ውሎች መሰረት ብቻ ነው። የንግድ ዝርዝርዎ በካፒቶል ኤስ.ኤ. የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ከአልዎት እነርሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    2. ብራዚል ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ብራዚል ውስጥ ያሉ የአካባቢያዊ ዝርዝሮች ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በTeleListas S/A የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችንና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። የእዚህ ይዘት የአዕምሮ ንብረት መብቶች የTeleListas ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እና በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች እና በሚመለከታቸው የTeleListas የአገልግሎት ውሎች ብቻ ነው ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት። የንግድ ዝርዝርዎ በTeleListas የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ከአልዎት እነሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    3. ቱርክ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ቱርክ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በቱርክ ዬሎው ፔጅስ (Yellow.com.tr) የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የቱርክ ዬሎው ፔጅስ ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች ወይም በማንኛውም የሚመለከታቸው የቱርክ ዬሎው ፔጅስ የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው። ንግድዎ በቱርክ ዬሎው ፔጅስ የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ካለዎት እነርሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    4. ኬንያ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ኬንያ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በዬሎው ፔጅስ ኬንያ ኃላፊነቱ የተወሰነ (www.yellow.co.ke) የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአዕምሮ ንብረት መብቶች የዬሎው ፔጅስ ኬንያ ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እና በእነዚህ የአገልግሎት ውል እና በሚመለከታቸው ማንኛውም የዬሎው ፔጅስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት። የንግድ ዝርዝርዎ በዬሎው ፔጅስ ኬንያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የሚቀርብ መሆኑን ከአወቁ እና ስለእሱ ጥያቄዎች ካለዎት እነሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    5. ግብጽ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ግብጽ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በግብጽ ዬሎው ፔጅስ ኃላፊነቱ የተወሰነ (yellow.com.eg) የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችንና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የግብጽ ዬሎው ፔጅስ ኃላፊነቱ የተወሰነ ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች እና በማንኛውም የሚመለከታቸው የግብጽ ዬሎው ፔጅስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው። ንግድዎ በግብጽ ዬሎው ፔጅስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ካለዎት እነርሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    6. በሳውዲ አረቢያ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      በሳውዲ አረቢያ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በአል ዋህዳ ኤክስፕረስ ሳውዲ አረቢያ (www.daleeli.com) የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የአል ዋህዳ ኤክስፕረስ ሳውዲ አረቢያ ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች እና በማንኛውም የሚመለከታቸው የአል ዋህዳ ኤክስፕረስ ሳውዲ አረቢያ የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው። የንግድ ዝርዝርዎ በአል ዋህዳ ኤክስፕረስ ሳውዲ አረቢያ የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆነና ስለእሱ ጥያቄዎች ካለዎት እነርሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    7. ቡልጋሪያ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ቡልጋሪያ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በአዲሱ አውሮፓ የቡልጋሪያ መዛግብት ኢኦኦዲ. (www.goldenpages.bg) የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችንና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የአዲሱ አውሮፓ የቡልጋሪያ መዛግብት ኢኦኦዲ. ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች እና በማንኛውም የሚመለከታቸው የአዲሱ አውሮፓ የቡልጋሪያ መዛግብት ኢኦኦዲ. አገልግሎት ውሎች ብቻ ነው። የንግድ ዝርዝርዎ በአዲሱ አውሮፓ የቡልጋሪያ መዛግብት ኢኦኦዲ. የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆነና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ካለዎት እነሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    8. ጣሊያን ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ጣሊያን ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በኤስኢኤቲ ፓጂን ጌአሌ ኤስፒኤ (www.paginegialle.it) የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የኤስኢኤቲ ፓጂን ጌአሌ ኤስፒኤ ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች ወይም በማንኛውም የሚመለከታቸው የኤስኢኤቲ ፓጂን ጌአሌ ኤስፒኤ የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው። የንግድ ዝርዝርዎ በኤስኢኤቲ ፓጂን ጌአሌ ኤስፒኤ የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ካለዎት እነርሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    9. አየርላንድ ሪፐብሊክ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      አየርላንድ ሪፐብሊክ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በሴንትራል ኢንዴክስ (www.centralindex.com) እና YourLocal.ie፣ በተች ሎካል ሊሚትድ የንግድ ስያሜዎች የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች በተች ሎካል ሊሚትድ ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች ወይም በማንኛውም የሚመለከታቸው የተች ሎካል ሊሚትድ የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው። የንግድ ዝርዝርዎ በተች ሎካል ሊሚትድ የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ካለዎት እነርሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    10. ቼክ ሪፐብሊክ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ቼክ ሪፐብሊክ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በዝሌት ስትራንስኪ (ZlateStransky.cz) የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የዝሌት ስትራንስኪ ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች ወይም በማንኛውም የሚመለከታቸው የዝሌት ስትራንስኪ የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው። የንግድ ዝርዝርዎ በዝሌት ስትራንስኪ የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ከአልዎት እነርሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    11. ህንድ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ህንድ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በኢንፎሚድያ ዬሎው ፔጅስ (www.yellowpages.co.in) እና/ወይም ኢንዲያኮም (www.indiacom.com) የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የኢንፎሚድያ ዬሎው ፔጅስ ወይም ኢንዲያኮም (ተግባራዊ እንደሚሆነው) ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች ወይም በማንኛውም የሚመለከታቸው የኢንፎሚድያ ዬሎው ፔጅስ ወይም ኢንዲያኮም (ተግባራዊ እንደሚሆነው) የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው። የንግድ ዝርዝርዎ በኢንፎሚድያ ዬሎው ፔጅስ ወይም ኢንዲያኮም (ተግባራዊ እንደሚሆነው) የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ከአልዎት እነርሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    12. ኒውዚላንድ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ኒውዚላንድ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በፊንዳ የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የፊንዳ ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች ወይም በማንኛውም የሚመለከታቸው የፊንዳ የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው። የንግድ ዝርዝርዎ በፊንዳ የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ከአልዎት እነርሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    13. ስሎቬኒያ ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ስሎቬንያ ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በሞኖሊት ኢንፎርማሲጂስኪ ሲስተሚ ዲ.ኦ.ኦ የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የሞኖሊት ኢንፎርማሲጂስኪ ሲስተሚ ዲ.ኦ.ኦ ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች ወይም በማንኛውም የሚመለከታቸው የሞኖሊት ኢንፎርማሲጂስኪ ሲስተሚ ዲ.ኦ.ኦ የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው። የንግድ ዝርዝርዎ በሞኖሊት ኢንፎርማሲጂስኪ ሲስተሚ ዲ.ኦ.ኦ የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ከአልዎት እነርሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።

    14. ታይዋን ውስጥ ያሉ የGoogle የአካባቢያዊ ንግድ ዝርዝሮች

      ታይዋን ውስጥ ያሉ አካባቢያዊ ዝርዝሮችን ሲፈልጉ የፍለጋ ውጤቶችዎ በሆንግፉ ኢንፎ ኮ. ሊሚቲድ. - www.ipeen.com.tw የቀረበ ይዘት (የንግድ ዝርዝሮችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን ጨምሮ) ሊያካትት ይችላል። በዚህ ይዘት ውስጥ ያሉ የአእምሮ ባለቤትነት መብቶች የሆንግፉ ኢንፎ ኮ. ሊሚቲድ. - www.ipeen.com.tw ወይም የፍቃድ ሰጪዎቹ ናቸው፣ እናም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች ወይም በማንኛውም የሚመለከታቸው የሆንግፉ ኢንፎ ኮ. ሊሚቲድ. www.ipeen.com.tw የአገልግሎት ውሎች መሠረት ብቻ ነው። የንግድ ዝርዝርዎ በሆንግፉ ኢንፎ ኮ. ሊሚቲድ. - www.ipeen.com.twHongKu የሚቀርብ መሆኑን የሚያውቁ ከሆኑና ስለእሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ካለዎት እነሱን በቀጥታ ማግኘት አለብዎት።