ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«አያያዝ ማድረግ»

ምሳሌዎች

ለምሳሌ፣ ስርዓቶቻችን እንደታሰበላቸው እየሰሩ መሆናቸውን እና ስህተቶችን ለማግኘትና ለመጠገን ቀጣይነት ባለው መልኩ እንፈትሻቸዋለን። በተጨማሪም፣ አንድ የተወሰነ ባህሪ የማይገኝ ወይም ሲበላሽ ከዚያ ክስተት ቀደም ብሎ የተፈጠረ የምዝግብ ማስታወሻ መረጃን መገምገም ችግሩን እንድንተነትን እና ባህሪው በፍጥነት ዳግም የሚገኝ እንድናደርግ ያስችለናል።

Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ