ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«እና የእኛ አጋሮች»

ምሳሌዎች

የታመኑ የንግድ ስራዎች ለማስታወቂያ ማስነገር እና የምርምር ዓላማዎች በእኛ አገልግሎቶች ላይ ኩኪዎችን ወይም ተመሳሳይ ቴክኖሎጂዎችን እንዲጠቀሙ እንፈቅድላቸዋለን።

ለምሳሌ፣ እንደ የYouTube ቪዲዮ ወይም አንድ ማስታወቂያ የሚመለከቱ የተጠቃሚዎች ስነ-ሕዝባዊ መረጃ ያሉ ስለአገልግሎታችን ታዳሚዎች ለማወቅ ኩኪዎችን ወይም ተመሳሳይ ቴክኖሎጂን ከሚጠቀሙ የልኬት ኩባንያዎች ጋር ውል ውስጥ እንገባለን። ሌላው ምሳሌ በእኛ የገበያ ገጾች ላይ ምን ያህል ልዩ ተጠቃሚዎች የእነሱን የምርት ዝርዝሮች እንደሚመለከቱ ለመረዳት ኩኪዎችን የሚጠቀሙ ነጋዴዎች ናቸው።

Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ