ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«Googleን እና ተጠቃሚዎቻችንን መጠበቅ»

ምሳሌዎች

ለምሳሌ፣ ፍቃድ ስላልተሰጠው የኢሜይልዎ መዳረስ ካሳሰበዎት፣ በGmail ውስጥ ያለው «የመጨረሻው የመለያ እንቅስቃሴ» እንደ መልዕክትዎን የደረሱ የአይፒ አድራሻዎች፣ ተጓዳኙን አካባቢ እንዲሁም ሰዓት እና ቀን ያሉ በኢሜይልዎ ላይ ስለነበሩ የቅርብ ጊዜ እንቅስቃሴዎች መረጃ ያሳየዎታል። ይህ መረጃ የሆነ ሰው እርስዎ ሳያውቁ ኢሜይልዎን ደርሶ ከሆነ እንዲያውቁ ያግዘዎታል። ተጨማሪ ይወቁ።

Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ