ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«Wi-Fi መዳረሻ ነጥቦች እና የሞባይል ስልክ ማማዎች»

ምሳሌዎች

ለምሳሌ፣ በመሣሪያዎ ላይ መገኛ-አካባቢ ላይ የተመረኮዙ መተግበሪያዎችን ለማሻሻል የGoogle መገኛ አካባቢ አገልግሎትን እንዲነቃ ማድረግ ይችላሉ። የGoogle መገኛ አካባቢን እንዲነቃ ካደረጉ፣ የእርስዎን መገኛ አካባቢ ለይቶ ለማወቅ እንዲቻል ለማገዝ የእርስዎ መሣሪያ በአቅራቢያዎ ስላሉ የWi-Fi መዳረሻ ነጥቦች (ለምሳሌ እንደ የMAC አድራሻ እና የሲግናል ጥንካሬ ያሉ) እና የሞባይል ስልክ ማማዎች የተመለከቱ መረጃዎችን ወደ Google ይልካል። የGoogle መገኛ አካባቢ አገልግሎቶችን ለማንቃት የእርስዎን መሣሪያ ቅንብሮች መጠቀም ይችላሉ።

ተጨማሪ ይወቁ።

Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ