ዛንዚባር

የመንገድ እይታ የታመኑ ፎቶግራፍ አንሺዎች ስብስብ፣ «የዓለም ጉዞ በ360 (WT360)» ዛንዚባርን ካርታ ላይ ለማስቀመጥ ከታንዛኒያ መንግሥት ጋር ስለሚሰሩት የጋራ አዲስ እቅዳቸው ፕሮጀክት ዛንዚባር ሲያወሩ ይመልከቱ። ፌደሪኮ ዴቤቶ፣ ኒኮላይ ኦሜልቼንኮ እና ክሪስ ዱ ፕሌሲስ የደሴቶችን ካርታ ለመስራት መሰረት ለመጣል፣ የመንገድ እይታ ፎቶግራፊ ላይ የአካባቢውን ሰዎች ለማስተማር እና ማህበረሰቡ ፕሮጀክቱን በራሱ እንዲቀጥል ዘላቂ ሞዴልን ለመገንባት ወደ ታንዛኒያ ተጉዘዋል።

Google የመንገድ እይታ የዛንዚባርን ካርታ ለመስራት መሠረቱን በመጣል ላይ

Watch the film

Link to Youtube Video (visible only when JS is disabled)

የራሰዎን የመንገድ እይታ ምስል ያጋሩ